ለ6 ‘ስታርትአፕ’ተመራቂዎች ለእያንዳንዳቸው የግማሽ ሚሊየን ብር ስራ መጀመሪያ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ ውጤት ላስመዘገቡ 6 ‘ስታርትአፕ’ ተመራቂዎች ለእያንዳንዳቸው እስከ 500 ሺህ ብር ስራ መጀመሪያ መነሻ ገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ከጃፓን ኢንተርናሽናል የትብብር ኤጅንሲ…