Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል ከ476 ሺህ በላይ የመማሪያ መጽሐፍት ታትሟል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016 የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች ከሚያስፈልጉ 971 ሺህ 102 መጽሐፍት 476 ሺህ 102 ያህሉ መታተማቸውን የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቀሪው በኅትመት ሂደት ላይ መሆኑን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አብዱላሂ ኢልሚ…

በአለም ዋንጫው እንግሊዝ ለፍፃሜ ደርሳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች አለም ዋንጫ እንግሊዝ አስተናጋጇን አውስትራሊያን 3 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች፡፡ ለእንግሊዝ ኤላ ቶኒ፣ ላውረን ሄምፕ እና አሌሲያ ሩሶ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል ሳም ኬር አስቆጥራለች፡፡ የእንግሊዝ…

አንዲት ላም 3 ጥጃዎችን በአንድ ጊዜ ወለደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሸነን ኮሉ ወረዳ አንዲት ላም ሶስት ጥጃዎችን በአንድ ጊዜ መውለዷ ተሰምቷል፡፡ የላሟ ባለቤት ወይዘሮ አሻ አሊይ÷ ላሚቱ ከዚህ ቀደም በአንድ ጊዜ ሁለት ጥጃዎችን ወልዳ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ አሁን ላይም በአንድ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወጣቶች ስብዕና ማዕከላት ግንባታ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽኖች ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ ለማርሻል አርት መስፋፋት፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎችና ወጣቶች ስብዕና ማዕከላት ግንባታ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥተዋል፡፡ ለከንቲባዋ እውቅና የሰጡትም ሌጀንድ ማርሻል…

ፊሊፒንስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊሊፒንስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፈርዲናንድ ቦንቦንግ ማርከስ ገለጹ፡፡ በፊሊፒንስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ደሴ ዳልኬ የሹመት ደብዳቤያቸውን…

ለ6 ‘ስታርትአፕ’ተመራቂዎች ለእያንዳንዳቸው የግማሽ ሚሊየን ብር ስራ መጀመሪያ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ ውጤት ላስመዘገቡ 6 ‘ስታርትአፕ’ ተመራቂዎች ለእያንዳንዳቸው እስከ 500 ሺህ ብር ስራ መጀመሪያ መነሻ ገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከጃፓን ኢንተርናሽናል የትብብር ኤጅንሲ…

በኦሮሚያ ክልል ከ4 ሺህ በላይ የመምህራን መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ4 ሺህ 500 በላይ የመምህራን መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ እንዳሉት፥ በ2016 በጀት ዓመት የትምህርት ጥራትን ማሳደግ ላይ…

ከ99 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ከ99 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የተያዙት የኮንትባንድ እቃዎች የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማዎች፣ አዳዲስ አልባሳት ፣ ጫማዎች፣ የቤት ዕቃዎች…

ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና ግብዓቶች ወደሀገር ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የመድኃኒት ግብዓቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፍቀዱን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ። ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው…