በጋምቤላ ተፈጽሟል ከተባለው የንፁሀን ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱ የጸጥታ ሀላፊዎች በቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ እንዲከላከሉ ተበየነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የክልሉ የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል ኃላፊዎች በቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…