Fana: At a Speed of Life!

በቦንጋና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ እና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በቦንጋ…

ጃይካ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የጃይካ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ተጠሪ ከንሱኬ ኦሺማ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጋር…

በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት የተለያዩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በሐዋሳ ከተማ በተካሄደው ውይይት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ፣የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣…

በሐረር ከተማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ "ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው ህዝባዊ የውይይት መድረክ የተካሄደው ፡፡ በመድረኩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ተስፋዬ ቤልጂጌ፣ የክልሉ…

በቀብሪደሃር ከተማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ። መድረኩ "ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው የተካሄደው። በመድረኩ የጋምቤላ…

በጋምቤላ ክልል ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ…

በድሬዳዋ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ(ዶ/ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ጸጋዬ ማሞ፣…

በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በሕዝባዊ ውይይቱ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ…

የሕዝብን ጥያቄ አውቆ ችግሮችን ለመፍታት የተካሄዱት ውይይቶች ሚና ከፍተኛ ነው- አመራሮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ጥያቄዎችን አውቆ ችግሮችን ለመፍታት በተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት አሰናጅነት የተካሄዱ ውይይቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የተፎካካሪ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ፡፡ ባለፉት ቀናት በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት አዘጋጅነት ሕዝባዊ ውይይቶች…

የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦትስዋና፣ የኮትዲቯር፣ የላይቤሪያ እና የቤኒን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ44ኛው የአስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ ለመካፈል ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለሞጋንግ ክዋፔ (ዶ/ር) እና የኮትዲቯር የውጭ ጉዳይ…