Fana: At a Speed of Life!

የሌማት ትሩፋት በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ውጤት እያመጣ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር በስርዓተ ምግብና በኢኮኖሚው ላይ ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ዘርፍ መሪ ስራ አስፈፃሚ ፅጌረዳ ፍቃዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፤…

በአይሲቲ ልማትና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራትና ትብብሮችን ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቻይና የአይሲቲ ሶሉሽንስ አቅራቢ ድርጅት “ዜድ ቲ ኢ” ኮርፖሬሽን ጋር በአይሲቲ ልማትና በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከኳታር ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሐማድ ቢን ሞሐመድ አል-ዶሳሪ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

ሕንድ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች ለማስተዋወቅ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች ለማስተዋወቅና ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በትብብር ለመስራት ያላትን ዝግጁነት ገለጸች፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከንግድ፣ ዘላቂ ልማት እና የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የት/ት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትን በቴክኖሎጂ ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀትን በቴክኖሎጂ ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። የመግባቢያ ሰነዱ ደህንነቱ የተጠበቀ የትምህርት ማስረጃ የምስክር ወረቀት ለተመደቡ ተቋማት መስጠት ያስችላል ተብሏል፡፡…

የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቆዳ በሰውነት ውስጥ ትልቁ አካል እንደመሆኑ መጠን ቆዳ የራሱ የሆኑ ትላልቅ ተግባራት አሉት። የሙቀት መጠንን መቆጣጠር ፣ ጤናማ፣ ጠንካራ እና ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ ከበሽታ፣ ከኢንፌክሽን፣ ከፀሀይ እና ከሌሎች የከባቢ አየር ንጥረ…

የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፖሊስ አባል ቱው ታኦ በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወር እስራት ተፈርዶበታል፡፡ የጆርጅ ፍሎይድ ግድያን ተከትሎ በፈረንጆቹ 2020 በአሜሪከ እና በዓለም ዙሪያ በዘረኝነት ላይ ፍትህ የሚጠይቅ ከፍተኛ ተቃውሞ…

የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ…

125 አዳዲስ የገጠር ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 125 አዳዲስ የገጠር ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሽፈራው ተሊላ የተቋሙን የ2015 የስራ አፈፃጻም እና የ2016 እቅድ…

እስካሁን ከ11 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል- ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 11 ሚሊየን 882 ሺህ 117 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ለ2015/16 የሰብል ዘመን ከውጭ ከገዛው 13 ሚሊየን 975 ሺህ 520…