Fana: At a Speed of Life!

የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ችግኞችን በመትከል ሀገራዊ ድርሻን መወጣት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም እንደ ደን መጨፍጨፍ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የብዝሀ ህይወት መጥፋት የመሳሰሉ ተግዳሮቶች በተጋረጡባት ወቅት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ችግኞችን በመትከል ሀገራዊ ድርሻን መወጣት እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ…

ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በአፋር ክልል በትምህርት ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በአፋር ክልል በትምህርት ዘርፍ የተከናወኑ ስራዎችን ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ሠመራ ከተማ ውስጥ በትምህርት ዘርፉ የተከናወኑ ስራዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ይገኛሉ። ችግኝ…

የደቡብ ኮሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡…

የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ…

ሦስት የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች ተከላ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ካላት የቆዳ ስፋትና መልክዓ-ምድር አኳያ ከ12 በላይ የአየር ሁኔታ መከታተያ ራዳሮች እንደሚያስፈልጋት ተመለከተ። በሚቲዎሮሎጂ ጣቢያዎች ማስተር ፕላንና የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ እንደሀገር ከ12 በላይ…

35 ሺህ 870 ወገኖችን ከጎዳና በማንሳት የማቋቋም ሥራ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 35 ሺህ 870 ወገኖችን ከጎዳና በማንሳት የማቋቋም ሥራ መከናወኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ወጪው በመንግሥት መሸፈኑንም በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቡድን መሪ መላኩ ባዩ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በኦሮሚያ ክልል 225 ሺህ 395 ሄክታር በለውዝ ሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተዘጋጀው 225 ሺህ 679 ሄክታር 225 ሺህ 395 ሄክታር መሬት በለውዝ ሰብል መሸፈኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢኒሼቲቭ…

3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ 269 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ 269 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ መጀመራቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸሙን…

10 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ጥፍጥፍ ወርቅ ከግል ተበዳይ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ሲሆን÷ችሎቱ ዛሬ ከሰዓት በኃላ የክሱን ዝርዝር…

በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ13 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደርጓል -ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባጋጠሙ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት መንግስት የ13 ቢሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም እንደገለጹት ÷ በ2015…