ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በኡጋንዳ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን ሊገነቡ ነው Tamrat Bishaw Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ደቡብ ኮሪያ በቅርቡ በሀገሪቱ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን መገንባት እንደሚጀምሩ የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ አስታውቀዋል። ከ25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት የተውጣጡ መሪዎች እና ልዑካን በተገኙበት 2ኛው የቡድን 25…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊቱን ስም በሀሰት ለማጠልሸት የሚደረገው ሙከራ አገር የማዳከም ሴራ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቶች ከሰራዊቱ ጎን ሊቆሙ ይገባል –… Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱን ስም በሀሰት ለማጠልሸት የሚደረገው ሙከራ አገር የማዳከም ሴራ መሆኑን በመገንዘብ ወጣቶች ከሰራዊቱ ጎን ሊቆሙ እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አመራሮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዚዳንቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኸር እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር ተሸፈነ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ወቅት እርሻ እስካሁን 13 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በመኸር እርሻ እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ሐረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ራሚዝ አላክባሮቭን የተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ራሚዝ አላክባሮቭን (ዶ/ር) የድርጅቱ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አድርገው ሾሙ፡፡ አላክባሮቭ(ዶ/ር) በአስፈፃሚ አመራር፣ በስትራቴጂክ እቅድ እና ፖሊሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ53 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት እድል ተፈጠረ Meseret Awoke Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አማካኝነት ባለፉት ሦስት ወራት ከ53 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የውጭ አገር የሥራ ስምሪት እድል መፈጠሩን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ አመራሮችን፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዲኖችንና ባለድርሻ አካላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የእጩ አሽከርካሪዎች ሥልጠና ሒደት ላይ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን የሚቀርፍ የዲጂታል ስርዓት ተዘረጋ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእጩ አሽከርካሪዎች ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት መዘርጋቱን የቃሊቲ አዲስ አሽከርካሪዎች ፈቃድና ብቃት ማረጋገጫ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ያዜ የሻምበል እንደገለጹት÷ በእጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ቴአትር ቤት ግንባታ በዕቅዱ መሰረት እየሄደ አይደለም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ የግንባታ ቁሳቁስ እጥረት እና የመድረክ ዲዛይን ሥራ አለመጠናቀቅ የብሔራዊ ቴአትር ቤት ግንባታን እያጓተተው መሆኑ ተጠቆመ፡፡ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግስት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ዛህራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት ሁሉም የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በከተማ ግብርና ስራ እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከተሞቻችን የገጠር ምርት ጠባቂዎች ከመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Aug 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋና ክረምት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ17 ቢሊየን 644 ሚሊየን 156 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ሥራዎች መከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የአረንጓዴ ዐሻራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መጽሐፍት ለስርጭት ተዘጋጅተዋል Amele Demsew Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በአዲሱ ስርአተ ትምህርት የታተሙ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ተጨማሪ መጽሐፍት ለስርጭት መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ይህም በአዲሱ የትምህርት ዘመን ተዘጋጅተው በክልሉ የተሰራጩ መጽሐፍትን ቁጥር 11 ሚሊየን እንደሚያደርሰው…