Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን ዛሬ ረፋድ ላይ ተቀብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ ወቅትም መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች፣ በንግድ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በቤቶች ልማት ግንባታ ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤቶች ልማት የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ድርሻውን እየቀነሰ በግንባታው ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርንና…

በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

አትሌት ለሜቻ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ የዳይመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ በዓለም አትሌቲክስ ጸደቀ፡፡ አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ  ከ11 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ ቀደም…

ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች። በሳዑዲ አረቢያ በተካሄደው ስብሰባ፥ ኒው ዴልሂ የውይይት እና የዲፕሎማሲ አስፈላጊነትን አንስታለች። በሳምንቱ መጨረሻ በዩክሬን ጉዳይ ሳዑዲ ባስተናገደችው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙት…

የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ በልዩ ትኩረት መስራቱ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዋሪዎች የዘመናት ጥያቄ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ “ተግዳሮቶች…

ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ለፈተና የማትበገር ሀገር ኢትዮጵያ ! ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ያላት የራሷን ሉዐላዊነት ማስጠበቅ የቻለች ሀገር ናት። ታሪካዊ ጣላቶቿንም ቢሆን የውስጧን ሠላም ለማናጋት የሚፈልጉ ከውጭና ከውስጥ ኃይሎች ጋር በመመሳጠር ብዙ ጥረት አድርገዋል። ሆኖም ግን የኢትዮጵያ…

ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሀገር በሰላምና በህዝቦች አንድነትና ኢትዮጵያዊ ወንድማዊነት ካስማ የተመሰረተች እንጂ ማንም ፅንፈኛ ተነስቶ በአንድ ቀን ጀምበር የሚያፈርሳት አይደለችም!! ህገ-መንግስቱን ለመናድና ሀገሪቱን ወደ ቀውስና ትርምስ ለመንዳት የሚደረገውን ማንኛውንም የፅንፈኛ ቡድኖችን ጭፍን ጥላቻና አሸባሪነት…

በአፋር ክልል ከ353 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገናና ግንባታ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በ353 ሚሊየን 331 ሺህ ብር በሆነ ወጪ የመንገድ ጥገና እና አዳዲስ ግንባታ መከናወኑን የክልሉ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የመንገድ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ከድር መሐመድ (ኢ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ከድሬዳዋ አስተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው ድንቅ እሴቶች መካከል በህዝቦቿ ውስጥ የሚፈጠሩ ማናቸውም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አለመግባባት የሚፈቱበት የተለያዩ ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ባለቤት መሆኗ ከሰማኒያ በላይ ብሔሮች ብሔረሰቦች ለዘመናት ነፃነቷን እና ሉዓላዊነቷን አስጠብቀው በአንድ…