በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በአማራ ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ…