በማታለል ተግባር ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማታለል ተግባር በመፈጸም በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ላይ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች…