የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናው ኪው ዣ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሲሚንቶ አምራችነት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ Amare Asrat Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኪው ዣ ሲሚንቶ ፋብሪካ በድሬዳዋ አስተዳደር በሲሚንቶ አምራችነት መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ። የቻይና ባለሃብቶች ልዑካን ቡድን ከድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሰረተ ልማትና የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ ትብብሮች ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኝነቷን ገለጸች Amele Demsew Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳ ሀገራቸው በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ ትብብሮች ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የጃፓኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል አልሸባብን ለመደምሰስ በተካሄደው ዘመቻ ለተሳተፉ አካላት እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አልሸባብ የሽብር ቡድንን ለመደምሰስ በተካሄደው ዘመቻ ለተሳተፉ የክልሉ ፖሊስ አባላትና ለሰራዊቱ ድጋፍ ላደረጉ አካላት እውቅና ተሰጥቷል ፡፡ የእውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓቱ በአፍዴር ዞን ቆህሌ ወረዳ ዳራዬ ቀበሌ በዛሬው ዕለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን በምዕራባውያን የጦር ታክቲኮች ተስፋ ቆርጣለች – ኒዮርክ ታይምስ Mikias Ayele Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመመከት ምዕራባውያን ባሳዩዋቸው የጦር ታክቲኮች ተስፋ ቆርጣለች ሲል የአሜሪካው ኒዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አስነብቧል፡፡ ኒዮርክ ታይምስ እንደዘገበው÷ በኔቶ የተሳሳተ የጦር እቅድ ምክንያት ዩክሬን ከባድ ወታደራዊ ኪሳራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመናዊ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎቶች እየተሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዘመናዊ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎቶች እየተሰጠ መሆኑን ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች ፥ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ 80ኛ ዓመት በዓልን አስመልክቶ የሚካሄደውን አውደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ682 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ከ682 ነጥበ 5 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ682 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገለጸ Amele Demsew Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ከ682 ነጥበ 5 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደር ተጠቃሚ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደር ተጠቃሚ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ቀርፆ ወደ ስራ መግባቱንም ሚኒስቴሩ የገለጸ ሲሆን÷ፕሮጀክቱ ለስድስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል አደረጃጀት ላይ ያተኮረ የውይይት እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል አደረጃጀት ላይ ትኩረት ያደረገ የአመራሮች ውይይት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በውይይት መድረኩ ላይ እንደገለጹት÷ አደረጃጀት በራሱ ግብ ባለመሆኑ የነበረንን የሚያሳጣ ሳይሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Shambel Mihret Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ 15ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ÷ የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች እና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ጉባዔው በዛሬው እለት የ2015 በጀት አመት እቅድ…