Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ኡልቪ ሜዲዬቭ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአዘርባጃን መንግስት በህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከኢትዮጵያ…

የወባ እና ኮሌራ በሽታዎች ስርጭት መጠን መጨመሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ እና ኮሌራ በሽታዎች የስርጭት መጠን መጨመሩን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ደረጄ ዱጉማ የወባ እና የኮሌራ በሽታ ስርጭት መጨመሩን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሶሻል ኢኖቬሽን ሚኒስትር ኡልቪ ሜዲዬቭ እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ዘመናዊ እና የተቀላጠፈ አገልግሎት በአንድ ማዕከል መስጠት…

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ26 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ቁሶችን ለዱብቲ ሆስፒታል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአፋር ክልል ለሚገኘው ዱብቲ ሪፈራል ሆስፒታል ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የህክምና ቁሶችን ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉን የትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ተወካይ አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ለዱብቲ ሆስፒታል ስራ…

የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ እና ከጅስራ ኮንሶርቲዬም ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ''የሐይማኖት አስተምህሮ…

ኢትዮጵያ በሴካፋ ከ18 ዓመት የሴቶች እግር ኳስ ውድድር በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት(ሴካፋ) ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛንዚባር አቻውን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል። በቻማዚ ስታዲየም በተደረገው…

የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከመሬት ይዞታ 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ውጤታማ ሥራዎች ማከናወኑን የአዲስ አበባ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) ÷ቢሮው በበጀት ዓመቱ ከመሬት ይዞታ 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን…

የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ፡፡ ወደ ብሪክስ የኢኮኖሚ ቡድን ለመግባት ዝግጁ የሆኑት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ቦሊቪያ እንደተካተተች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮሄልዮ ማይታ ተናግረዋል። በደቡብ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያና በተቋሙ መካከል ባሉ የጋራ ጉዳዮች ና መልካም ግንኙነታቸው ይበልጥ መጠናከር…