የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጀይ ባንጋ በሁለተኛው ቀን የኢትዮጵያ ቆይታቸው በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንደዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎብኝተዋል።
በኢትዮጵያ መንግስትና የዓለም ባንክ ድጋፍ በሚንቀሳቀሰው የሴቶች ኢንተርፕሩነር ሺፕ ልማት ፕሮግራም…