የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን የመቋቋምና የምግብ ዋስናን የማረጋገጥ ስራዎች ለሀገራት አብነት እየሆኑ መምጣታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በረሃማነትን ለመከላከል የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና የምግብ ዋስናን ለማረጋገጥ የምታከናውናቸው ስራዎች ለበርካታ ሀገራት አብነት እየሆኑ መምጣታቸውን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
በኳታር ዶሃ እየተካሄደ በሚገኘው የ2023 ኢንተርናሽናል…