Fana: At a Speed of Life!

በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ግንባታ የሚሆን የ60 ሚሊየን ዶላር በጀት ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ በግጭት ጉዳት የደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ የማልማት ፕሮጀክት አቢይ ኮሚቴ ለ2016 በጀት ዓመት በግጭት ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ለመልሶ ማቋቋመምና ግንባታ ተግባር የሚውል የ60 ሚሊየን ዶላር በጀት አጸደቀ፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ…

በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለ400 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ለ400 ሺህ ዜች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀምና የቀጣይ…

በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት በተከሰተ ሰደድ እሳት ከ40 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት በተከሰተ ሰደድ እሳት ከ40 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። በአልጄሪያ፣ ጣሊያን እና ግሪክ የሰደድ እሳቱ ወደመንደሮችና መዝናኛ ቦታዎች ላይ በመስፋፋቱ የዜጎች ህይወት ማለፉ የተገለጸው፡፡ ከዚህ ባለፈም…

በክረምቱ በድልድዮች ላይ የሚደርስን ጉዳት ለመቀነስ አሽከርካሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ232 ሚሊየን ብር ወጪ በተለያዩ አካባቢዎች ፈርሰው የነበሩ ድልድችን በመገንባትእና በመጠገን ለአገልግሎት ክፍት ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡ በአስተዳደሩ የድልድይ እና ስትራክቸር ስራዎች ዳይሬክተር ጌትነት ዘለቀ…

የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴንት ፒተርስበርግ ሚካሄደው የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ክሬምሊን አስታውቋል። ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ መድረክም 49 የአፍሪካ ሀገራት እንደሚሳተፉ ነው የተገለጸው። የሩሲያው…

በሐረሪ ክልል ሁሉም አመራሮች የተሳተፉበት የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የተሳተፉበት የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አብዱጀባር መሐመድ የግምገማ መድረኩን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።…

ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ለውጥ የወለደው የመከላከያ ቀኝ እጅ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በአስቸጋሪ የፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ ለውጥ የወለደው የመከላከያ ቀኝ እጅ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የዕዙ ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ውይይት ማጠቃለያ ተካሂዷል። በመድረኩ…

በሶማሌ ክልል ለሚገነባው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ጥራትን በፍትሃዊነት ለማዳረስ እየተሰራ እንደሚገኝ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሶማሌ ክልል ፋፋን ዞን ባቢሌ ወረዳ ኦቦሻ ቀበሌ ውስጥ ለሚገነባው የኦቦሻ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሰረተ…

በየቀኑ በአማካኝ 20 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተሰራጨ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ በአማካኝ 20 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተሰራጨ እንደሆነ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ። ከጅቡቲ ወደብ በባቡር ተጓጉዞ እንዶዴ ባቡር ጣቢያ የሚደርሰውን የአፈር ማዳበሪያበፍጥነት ወደ…

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀምሯል። በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የ12ኛ ክፍል…