Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ጥንካሬውን እንዲያስቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዘንድሮ የኢትዮጵያን ፍላጎት ለማሳካት የሠራው ሥራ እና ያመጣው ውጤት አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም እና…

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13 ቀን 2015…

ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን ባለመጉዳት ቃሏን የምትጠብቅ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ እህት ሀገራትን ለመጉዳት የማታስብና ቃሏን የምትጠብቅ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

22ኛው የዋና ኦዲተሮች ዓመታዊ ጉባዔ በቦንጋ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዋና ኦዲተሮች ዓመታዊ ጉባኤ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ መንግስት ለክልሎች የሰጠውን የድጋፍ እና ድጎማ በጀት የነጠላ ኦዲት አፈጻጸም በጉባዔው መገምገሙ ተገልጿል። ከክልልና ከከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤቶች ጋር ያለው…

በአማራ ክልል መማር ማስተማርን የሚመጥን ደረጃ ያላቸው ት/ቤቶች ከ17 በመቶ አይበልጡም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በክልሉ ለትክክለኛ መማር ማስተማር የሚመጥን ደረጃ ያላቸው ትምህርት ቤቶች ከ17 በመቶ እንደማይበልጡ ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ሕዝባዊ የንቅናቄ…

ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከተቀመጡት ተማሪዎች ውስጥ 40 ነጥብ 65 በመቶዎቹ የማለፊያ ነጥብ አስመዘገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከተቀመጡት ተማሪዎች ውስጥ 40 ነጥብ 65 በመቶዎቹ የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ከሰኔ 30 ቀን ጀምሮ ለስድስት ቀናት…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር የምርጫ ዘመን 3ኛ የስራ አመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንታዬ ከበደ እንዳሉት፥ በጉባኤው የዞን አስተዳደሮች ሹመት ተሰጥቷል። ባለፈው የበጀት አመት ክልሉ የተለያዩ የልማት…

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው ዓመታዊ የአፍሪካውያን የስኬታማዎች ሽልማት (African Achievers Award) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) አሸናፊ ሆኑ። ዋና ፀሀፊው ትናንት ምሽት…

ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመርቋል። ሰልጣኞቹ በፖሊሰ ሳይንስ፣ በሥነ - ወንጀልና ወንጀል ፍትሕ እንዲሁም በፖሊስ መኮንንነት ዘርፍ ከሰርተፊኬት እስከ ሁለተኛ ዲግሪ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ410 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የወጣቶችና የህፃናት የስፖርት ማዘውተሪያዎችን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 24 ዘመናዊ የወጣቶችና የህፃናት የስፖርት ማዘወተሪያዎችን አስመርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። የስፖርት ማዘውተሪያዎቹ በ410 ሚሊየን 217 ሺህ 800 ብር የተገነቡ…