Fana: At a Speed of Life!

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በመዲናዋ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለአገልግሎት ክፍት ሊሆኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተገነቡ 12 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ከነገ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆኑ የአዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

የምክር ቤት አባሉ ለተወከሉበት ምርጫ ክልል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ተረፈ ታደሰ በተወከሉበት ምርጫ ክልል ለሚገኝ ሆስፒታል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞን…

በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡ የጎፋ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ታረቀ አጥናፉ እንደተናገሩት÷  ፖሊሶቹ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ምሽት 7 ሰዓት ላይ በዞኑ ላንቴ ቀበሌ እና ቡልቂ…

ኢራን በንግዱ ዘርፍ በሦስት ዓመታት 10 ቢሊየን ዶላር በአፍሪካ የማፍሰስ ፋላጎት አሳየች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት በአፍሪካ የባሕር ላይ የንግድ ግንኙነቷን ማጠናከር እና እስከ 10 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡ ኢራን በመርከብ የማጓጓዣ አገልግሎት ከአፍሪካ ጋር የምታካሂደውን የባሕር…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ዬቭጌኒ ተርክሂን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። የሩሲያ ከተሞች ከአዲስ አበባ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጆሴፍ ሐኬት ጋር የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አደረጉ። የሁለቱን አገሮች የቆየ ወዳጅነት በአዲስ የአጋርነት መንፈስ ማጠናከር…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በጀርመን ልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ቲስኬንስ ተፈራርመውታል።…

የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ ችግኞችን በስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ የተለያዩ ዝርያ ያላቸውን የደን ችግኞች በስጦታ አበረከተ፡፡ በዞኑ በሐምሌ 10 በአንድ ጀንበር 10 ሚሊየን ችግኝ በ164 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ እንደሚተከልም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው ‘የሱዳን ጎረቤት ሀገራት…

ፈጣኑ ተንሳፋፊ ባቡር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናውያን ‘ፈጣኑን ተንሳፋፊ’ ባቡር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል። ከአራት ዓመታት በኋላ ሀዲድ ነክሶ መንገደኞችን ይዞ መክነፍ ይጀምራል የተባለው ይኼው ባቡር ‘ያማናሺ ማግሌቭ’ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። ይህ ባቡር በሰባት ሰከንድ አንድ ኪሎ…