Fana: At a Speed of Life!

ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመርቋል። ሰልጣኞቹ በፖሊሰ ሳይንስ፣ በሥነ - ወንጀልና ወንጀል ፍትሕ እንዲሁም በፖሊስ መኮንንነት ዘርፍ ከሰርተፊኬት እስከ ሁለተኛ ዲግሪ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ410 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የወጣቶችና የህፃናት የስፖርት ማዘውተሪያዎችን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 24 ዘመናዊ የወጣቶችና የህፃናት የስፖርት ማዘወተሪያዎችን አስመርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። የስፖርት ማዘውተሪያዎቹ በ410 ሚሊየን 217 ሺህ 800 ብር የተገነቡ…

ዘንድሮ ከሚተከለው ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ ነው

አዲስ አበባ፣  ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ ከሚተከለው 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ዘንድሮ ከሚተከለው ችግኝ 60 በመቶው ፍራፍሬ፣ 35 በመቶው የደን እና 5 በመቶው ለከተማ ውበት የሚሆኑ…

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመጪው ነሐሤ ወር በሃንጋሪ በሚካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ቀጣይ…

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐምሌ 10 ቀን ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ÷ የደቡብ ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣ የሲዳማ…

በአውሮፓ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል በብሪታንያ አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በብሪታኒያ ፣ ደቡብ ዌልስ እና ደቡብ ምዕራብ እንግሊዝ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉን የሀገራቱ ብሔራዊ የሚቲዮሮሎጂ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተከሰተው የአየር ንብረት መዛባትም በዛሬው ዕለት በደቡብ ዌልስ እና ደቡብ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ፣ ሩዋንዳ እና ናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ እና ከናይጄሪያ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዳሙ ኢብራሂም ጋር በኬንያ ተወያይተዋል። በተመሳሳይ አቶ ደመቀ ከኬንያ የውጭ…

ዐቃቤ ህግ አሳዬ ደርቤ በተባለ ግለሰብ ላይ ሀሰተኛና የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የወንጀል ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ አሳዬ ደርቤ በተባለ ግለሰብ ላይ ሀሰተኛና የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የወንጀል ክስ መሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ በግለሰቡ ላይ ተደራራቢ ሰባት ክሶችን ነው ያቀረበው።…

የሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን÷ በአመቱ 1 ቢሊየን 361 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ1 ቢሊየን…