Fana: At a Speed of Life!

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌደራል ፖሊስ መርማሪ በግለሰቦቹ ላይ ያቀረበው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ የአለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህማት ሳሌህ አናዲፍ ጋር በኬንያ ናይሮቢ ተወያይተዋል ።…

አቶ መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ኢንትርፕራይዞች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ከማዳበሪያ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ ትምህርት፣ ስፔስ ሮኬት ምህንድስና፣ ሕክምና መሳሪያ የተውጣጡ የአምራች…

አቶ ደመቀ ሞኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቦሪታ ጋር ተወያተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ባለው 43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው፡፡…

የጥርሳችንን ጤና እንዴት እንጠብቅ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥርስዎን በቀን ሁለት ጊዜ ማለትም ጠዋትና ማታ በመቦረሽ የጥርስዎን ጤንነት መጠበቅ ይገባል፡፡ ጥርስን በትክክለኛው መንገድ መቦረሽ ንፅህናው እንዲጠበቅ እንዲሁም መቦርቦር እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን ማስወገድ እንደሚያስችል የህክምና…

ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከአየርላንድ መንግስት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመረታ ሰውሰው ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ፀሃፊ  ጆሴፍ ሃኬት ጋር የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት…

የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ 560 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ 560 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸውን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ 1ሺህ 835 ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 4 ነጥብ 8 ቢሊየን…

እስከ ታሕሳስ ወር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ቀጣዩ ዓመት ታሕሳስ ወር ድረስ 75 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራን…

ሐዋሳ እና የፖርቹጋሏ መቶዚኒዮስ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ እና የፖርቹጋሏ መቶዚኒዮስ ከተሞች በኢንዱስትሪ ዘርፍ የእህትማማች ከተማ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬና የመቶዚኒዮስ ከተማ ከንቲባ ከርሎስ ማውታ (ዶ/ር ) ተፈራርመዋል። መቶዚኒዮስ…

የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ÷በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት 10 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ…