Fana: At a Speed of Life!

ሉሲዎቹ የቻድ አቻቸውን 6 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን 6 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር ጨዋታውን አድርጓል፡፡ በአዲስ አበባ…

ሃላፊነታቸውን በማይወጡ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተደጋጋሚ ጊዜ በባንኮች እና ሌሎች ተቋማት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ም/ ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ÷በመዲናዋ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ቀን እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በቀጣይ የሚካሄደው…

ለጉምሩክ ህጎች ተገዢ የሆነ ግብር ከፋይ መፍጠር ላይ በትኩረት ይሰራል-ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለታክስ በቂ ግንዛቤ ያለው እና ለታክስ እንዲሁም ለጉምሩክ ህጎች ተገዢ የሆነ ግብር ከፋይ መፍጠር በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ ነው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ተናገሩ፡፡ ሀገራዊ የታክስና ጉምሩክ ህግ ተገዢነት…

በመዲናዋ እና በሸገር ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የጦር መሳሪያ በመያዝ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ 10 የምርመራ ቀን ተፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ ፖሊስ ያቀረበውን…

በኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ ከፖርቹጋል የሥራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) የተመራ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ልዑክ ከፖርቹጋል የጫማ አምራቾች ማህበር እና የጨርቃ ጨርቅ እንዲሁም ጋርመንት ማህበር ፕሬዚዳንቶች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በፖርቹጋል ይፋዊ የስራ ጉብኝት…

በአፋር ክልል የት/ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል "ትምህርት ለትውልድ" የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ መርሐ ግብሩን ያስጀመሩት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ÷ትምህርት ከሌላው ዓለም ጋር የምንወዳደርበት ቁልፍ መሣሪያ በመሆኑ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሽር ኦማር ጃማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ከሚገኘው 43ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በሐረር ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሐረር ከተማ ያስገነባው 7ኛው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽታያቸውን ጨምሮ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላና የክልሉ…

አምስት ግልገሎችን የወለደችው በግ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ጨጋ ቀበሌ አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን መውለዷ ተሰምቷል፡፡ እቺህ በግ የቦንጋ በግ ዝርያ ያላት ናት ነው የተባለው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል…