Fana: At a Speed of Life!

የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል። አፈ ጉባዔው አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች አቀባበል…

የእስራዔል ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተሠማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ምድር ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ወታደራዊ ኃይሉ የሃማስን ማዕከላዊ ዕዞች ፣ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ሥፍራዎች እንዲሁም የባሕር ኃይሎቹን ዒላማ አድርጎ እየገፋ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ከሃማስ ጋር የተደረሰው…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሐዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተሠጠ ባለው አራተኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ማጠቃለያ ለመስጠት ሐዋሳ ገብተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አወል ሐዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ…

በአዲስ አበባ የሚተከሉ ማስታወቂያዎች ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዋና ዋና መንገዶችና አደባባዮች ላይ የሚተከሉ የውጭ ማስታወቂያዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ከተማዋን ከሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪና…

የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶውን በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶ የሚሆነው በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የድንጋይ ከሰል ምርቱን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለማሟላት እየሰራ መሆኑንም አመልክቷል። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና…

በፕሪሚየር ሊጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሐዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአዳማ ከተማ ግቦችን ሀቢብ መሐመድ እና…

በጥናት የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን በመተግበር ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት ላይ የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን ተግባራዊ በማድረግ ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ የግጭት መንስኤዎችን በመለየት የመፍትሄ አማራጮችን ያመላከተ ጥናት ይፋ አድርጓል።…

ሊቨርፑልና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳቸው የተጫወቱት ሊቨርፑልና ቼልሲ ድል ቀናቸው። ብራይተንን ያስተናገደው ቼልሲ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። በተመሳሳይ በሜዳው የተጫወተው ሊቨርፑል ፉልሃምን አስተናግዶ…

ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች አካታች አገልግሎትን መስጠት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር!’ በሚል መሪ ሀሳብ…

በምስራቅ አፍሪካ ግዙፉ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 600 ሚሊየን ዶላር ወጭ የሚደረግበት 300 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው፡፡ ይህንን እውን ለማድረግ የገንዘብ ሚኒስቴር ከአሜአ ፓወር ኩባንያ ጋር የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል፡፡ በሶማሌ ክልል አይሻ…