Fana: At a Speed of Life!

የሴቶችን የመሪነት አቅም ለማሳደግ የተጀመረውን ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሴቶችን የመሪነት አቅም ለማሳደግ የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ከዩ ኤን ውመን ጋር በመተባበር ለሴት የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአይን ሞራ ግርዶሽ  ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት" ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የአይን ሕክምና ፕሮጀክቶች…

43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባዔው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን እየተሳተፈ ነው።…

የታክስና የሕግ ተገዢነት ንቅናቄ  መርሐ ግብር በጋምቤላ ክልል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘ግብር ለሀገር ክብር’’ በሚል መሪ ሃሳብ ክልላዊ የታክስና የሕግ ተገዢነት የንቅናቄ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ ተጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ መርሐ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት÷በክልሉ ዘላቂና ቀጣይነት ያለው ልማት…

የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ይግለጡ አብዛ ÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚጠበቀውን ግብር ለመሰብሰብ በርካታ…

የሳንባ ካንሰር ዋና ዋና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድንናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ እንደሚችል…

በደቡብ ክልል የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ በሚል መሪ ሀሳብ የደቡብ ክልል የዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሔደ፡፡ በክረምት ወራት በሚከናወነው የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ላይ…

በመዲናዋ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ሺህ 696 ፍቺ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 4 ሺህ 696 ፍቺ መመዝገቡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው የነዋሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዮሴፍ ንጉሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በባሕርዳር በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመርቋል። የባሕርዳር ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቱ የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጅ ቢሮ ከጃፓን መንግሥት ባገኘው 650 ሚሊየን ብር ድጋፍ ነው የተገነባው፡፡…

በደቡባዊ አውሮፓ ‘የሙቀት ማዕበል’ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ አውሮፓ እና በሰሜን-ምዕራብ አፍሪካ ከፍተኛ የሙቀት መጠን እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በቀጣዮቹ ቀናት በበርካታ የደቡባዊ የአውሮፓ ሀገራት የሙቀት መጠኑ ከ40 እስከ 48 ዲግሪ ሴሊሺየስ ይደርሳል ነው የተባለው። በተለይም ይህ የሙቀት…