የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና የኢትዮጵያ የቡና ገበያ እያደገ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያን ቡና ለመግዛት ያለው ፍላጎት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያን ቡና ከሌሎቹ ሀገራት ይልቅ መርጠው የሚጠጡ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ሺንዋ ዘግቧል፡፡ በቻይና ከባለፉት አምስት እና አሥርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ ናት – ሴናተር ኢጎር ሞሮዞቭ Alemayehu Geremew Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን የሩሲያ-አፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚቴ ሰብሳቢ ሴናተር ኢጎር ሞሮዞቭ ገለጹ፡፡ ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባዔ ቅድመ ውይይት የሩሲያ ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የ2015 አፈፃፀም ተገመገመ Meseret Awoke Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2015 ዓ/ም አፈጻፀምና የ2016 ዓ/ም እቅድ ማጠቃለያ የውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከኮሪያ ጋር በመተባበር የ“ስማርት ሲቲ” ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ዕውን ልታደርግ ነው Alemayehu Geremew Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ስማርት ሲቲ” ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ-ዝግጅት ሥምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ የሦስትዮሽ የቅድመ-ዝግጅት የሥምምነት ፊርማቸውን ያኖሩት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ፣ የኮሪያ መንግስት የፕሮጀክት ኮንሰርቲየም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 260 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Melaku Gedif Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 260 ሚሊየን ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አልማዝ ጊዜው (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን 2015…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የ109 የአሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የስራ ፈቃድ ተሰረዘ Shambel Mihret Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ109 የአሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የስራ ፈቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተሰወደባቸው ኤጀንሲዎች በሀገር ውስጥ ሰራተኞችን በማገናኘት ላይ የሚሰሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በዮርዳኖስ ለስራ የሚሰማሩ ኢትዮጵያውያንን መብት የሚያስጠብቅ ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዮርዳኖስ ለስራ የሚሰማሩ ኢትዮጵያውያንን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የስራ እና ክሕሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ÷ ከዮርዳኖስ መንግስት ጋር በዮርዳኖስ ለስራ የሚሰማሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Alemayehu Geremew Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ዑመር ÷ የውጭ ምንዛሬ ገቢው የተገኘው በ2015 በጀት ዓመት ከ240 ሺህ ቶን በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 480 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Melaku Gedif Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 480 ሚሊየን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ እንደገለጹት÷ በክልሉ የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኔቶ የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው ውድቅ ማድረጉ ዜሌንስኪን አስቆጣ Alemayehu Geremew Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው አለመቀበሉ ተገለጸ፡፡ የኔቶ አመራሮች የዩክሬን በወታደራዊ ጥምረቱ ውስጥ የመቀላቀል ጥያቄ ለወደፊቱ ይታያል ብለዋል፡፡ ሁኔታው የሀገሪቷን ፕሬዚዳንት…