Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ “ምርጥ የጉምሩክ ኮሚሽነር” ሽልማትን አገኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ “ምርጥ የጉምሩክ ኮሚሽነር” ሽልማትን አግኝተዋል። መቀመጫውን ለንደን ያደረገው “አፍሪካ ሊደርሺፕ መጋዚን” የተሰኘ የሚዲያ ኩባንያ ያዘጋጀው ስምንተኛ ዓመታዊ የአፍሪካ ጉባኤ ተደርጓል። በዚህም ኮሚሽነር…

ሐረር ከተማ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማ ከሰሃራ በታች ካሉ ከተሞች የመጀመሪያዋ የዓለም ቅርስ ከተሞች ድርጅት አባል ከተማ ሆና ተመዘገበች፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መተዳድር ኦርዲን በድሪ በካናዳ ኩቢክ ከተማ ሐረር የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ሆና የተመዘገበችበትን ፊርማ…

በደቡብ ክልል የፊታችን ሰኞ 110 ሚሊየን ችግኝ ይተከላል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሰዎች የሚሳተፉበት የ110 ሚሊየን ችግኝ ተከላ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር እንደገለጹት፥…

አቶ ደመቀ የኢትዮ-አሜሪካ  የባለ ብዙ ወገን ትብብር በተሟላ ሁኔታ እንዲተገበር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተሻሻለ የመጣውን የኢትዮ-አሜሪካ የሁለትዮሸና የባለ ብዙ ወገን ትብብር በተፋጠነና በተሟላ ሁኔታ ተግባራዊ መሆን እንዳለበት አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የአረንጓዴ አሻራ የአካባቢ መራቆትን በማስቀረት ወደ ልማት የሚወስድ አገራዊ አጀንዳ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር የአካባቢ መራቆትን በማስቀረት ኢትዮጵያን ወደ ልማት የሚወስድ አገራዊ አጀንዳ ነው ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አመራርና…

በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር የተመራ ልዑክ በፖርቹጋል የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑካን ቡድን በፖርቹጋል የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው ። የጉብኝቱ ዋና አላማ የሁለቱን ሀገራት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ማጠናከር እና ፓርቹጋል በኢትዮጵያ ያላት…

ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ችግር በበርካታ አካባቢዎች የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ችግር የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው ፥ ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ያጋጠመውን ችግር…

በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀን ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብሎ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀን ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ…

የኦሮሚያ ክልል የ2016 በጀት ከ221 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2016 ዓ.ም በጀት ከ221 ነጥብ 517 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ በአዳማ ከተማ እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ጉባዔ ለ2016 በጀት አመት የቀረበውን 221 ቢሊየን 517 ሚሊየን 956 ሺህ 655 ብር በጀት…