የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 1 ሺህ የግል አምራቾችን የሚያግዝ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Feven Bishaw Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጂአይዜድ ጋር በመተባበር አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። የምክር ቤቱን አቅም የሚያሳድግ፣ የአግሪ ቢዝነስ ስራዎች ላይ የአድቮኬሲ እና የፖሊሲ መፍትሄዎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት የሚከላከሉ ትጥቆችን መታጠቃችን ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ሊከላከሉ የሚችሉ ዘመናዊ የውጊያ ትጥቆችን መታጠቃችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዘመናዊ የሆነውን የመጀመሪያ ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራምን ለማገዝ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም“ ለማገዝ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት(ዩኒሴፍ) ጋር ተፈራርመዋል። ከንቲባዋ በማህራዊ ትስስር ገፃቸው÷"…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከፈንጅ ማምከን ቢሮ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ Feven Bishaw Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከፈንጅ ማምከን ቢሮ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ። የመከላከያ ፈንጅ ማምከን ቢሮ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ የፀጥታና ደህንነት ትብብር ቢሮ ጋር የልምድ ልውውጥ አድርጓል። የመከላከያ ፈንጅ ማምከን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጎጃም ቀጣና ኮማንድ ፖስት ስምሪት የተቀበሉ አመራሮች ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎጃም ቀጣና ኮማንድ ፖስት ስምሪት ተቀብለው በወረዳዎች የሕዝብ ለሕዝብ ሥራን ሲያከናውኑ የነበሩ አመራሮች የእስካሁን ሥራቸው ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ። የዞኑን አመራር የስምሪት ሪፖርት ለኮማንድ ፖስቱ ያቀረቡት የምሥራቅ ጎጃም ዞን…
ስፓርት ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው ተባረሩ Tamrat Bishaw Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው መባረራቸው ተሰምቷል፡፡ ለስንብታቸው የቡድኑ ውጤት ማጣት እና ከዳኞች ጋር የሚፈጥሩት አለመግባባት ምክንያት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ሮማ በሴሪአው ካደረጋቸው የመጨረሻዎቹ ስድስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ ቅርሶችን ማሰባሰብ ጀምረናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ በግለሰቦችና በተቋማት እጅ የነበሩ ከጦርነቱ፣ ከጀግንነትና ከድሉ ጋር የሚያያዙ ቅርሶችን ማሰባሰብ ጀምረናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጀመረ Shambel Mihret Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስት ቀናት የሚቆየው የብልፅግና ፓርቲ የሥድስት ወር አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ አቶ አደም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች ስለኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲና ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መከሩ Meseret Awoke Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ዓመታዊ ስብሰባ በ‘ኢትዮጵያ ታምርት’ ሀገራዊ ንቅናቄ እና በአዲሱ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ላይ ተወያዩ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል የንቅናቄው እና የፖሊሲውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከ4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ የፈጠራ ባለቤትነት በመያዝ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች Meseret Awoke Jan 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆቹ 2023 መጨረሻ ወደ ከ4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ የፈጠራ ባለቤትነትን በመያዝ የመጀመሪያዋ ሀገር መሆን መቻሏ ተገልጿል፡፡ ይህም ከዓመት ዓመት በ22 ነጥብ 4 በመቶ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ በዓለም የመጀመሪያዋ ሀገር…