Fana: At a Speed of Life!

ከጥቃቅን ወደ መካከለኛ ለተሸጋገሩ 377 ስራ ፈጣሪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቃቅን ወደ መካከለኛ ለተሸጋገሩ 377 ስራ ፈጣሪዎች እና 60 የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ባለሙያዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡ እውቅና የተሰጣቸው ኢንተርፕራይዞች በስራቸው ከ5 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ እድልን የፈጠሩ…

የአዲስ አበባ ከተማ የ2016 በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ፡፡ የከተማዋ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2016 ዓ.ም በጀት አመት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር በጀት በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ ከቀረበው…

የኢትዮጵያ መንግሥት ያደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ሞት ታድጎናል – ሱዳናውያን ስደተኞች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ድንበሩን ክፍቶ አድርጎ ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ከሞት ታድጎናል ሲሉ በሱዳን ግጭት ተሰደው በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የተጠለሉ ሱዳናውያን ስደተኞች ገለጹ። ስደተኞቹ እንደገለጹት÷በኢትዮጵያ የተደረገላቸው…

አማራ ክልል የግብርናውን ምርታማነት ለማሳደግ በተደረገው ጥረት አመርቂ ውጤት ተገኝቷል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፈው የምርት ዘመን የግብርናውን ምርታማነት ለማሳደግ በተደረገው ጥረት አመርቂ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ። የክልሉ ካቢኔ አባላት የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት የመንግስት ስራ አፈጻጸምን እና…

ጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ መጀበኛ ጉባዔውን ነገ ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ በአዳማ ከተማ መካሄድ ይጀምራል። ጉባዔውን አስመልክቶ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱራህማን መግለጫ ሰጥተዋል። አፈ ጉባዔዋ…

በመኪና አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን ይርጋ ጨፌ ወረዳ በተከሰተ የመኪና አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋው ዛሬ ከያቤሎ ወደ ሻሸመኔ ሲጓዝ የነበረ ሀገር አቋራጭ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በወረዳው ቆንጋ ቀበሌ በመገልበጡ የደረሰ  ነው፡፡ በአደጋው እስከ…

በዱራሜ ከተማ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች  ተመርቀዋል፡፡ ዛሬ ለምርቃ  የበቁት ፕሮጀክቶች የሕዝብ መድኃኒት ቤት፣ የእሳት አደጋ መከላከያ፣ ለወጣቶች የሚተላለፉ የንግድ ቤቶች፣ የከንባታ ማኅበረሰብ…

የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከተለያዩ ክልሎች የካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክረምት በሚከናወኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከሐረሪ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦችና ሲዳማ ክልሎች የካቢኔ አባላት ጋር ምክክር አካሄዱ፡፡ ውይይቱ በዋናነት በክረምቱ ወራት…

አቶ ኦርዲን በድሪ ከሀረሪ ክልል ዳያስፖራዎች ጋር  ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተውጣጡ የሀረሪ ዳያስፖራዎች ጋር በካናዳ ቶሮንቶ  ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ÷ውይይቱ በርካታ ብዥታዎችን ያጠራንበት እና በዋና ዋና ሀገራዊ እና…

አፍሪካዊያንም ካለፉት ችግሮቻችን ተምረን ጥቅም ላይ ያልዋለውን ጉልበት ወደ ሃብት መቀየር ይገባናል-ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካዊያንም ካለፉት ችግሮቻችን ተምረን ጥቅም ላይ ያልዋለውን ጉልበት ወደ ሃብት መቀየር ይገባናል ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)…