በሳንባ በሽታ መከላከል የተሻለ ለውጥ ላስመዘገቡ የአፍሪካ ሀገራት የሚደረገው ድጋፍ እንዲቀጥል ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና ተቋማት እና አጋሮች በሳንባ በሽታ መከላከል የተሻለ ለውጥ ላመጡ የአፍሪካ ሀገራት ድጋፍ ማድረጋቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበች።
የሳንባ በሽታን አስመልክቶ የተዘጋጀው የአፍሪካ ቀጣናዊ ስብስባ በታንዛንያ አሩሻ…