Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከተለያዩ ክልሎች የካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክረምት በሚከናወኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከሐረሪ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦችና ሲዳማ ክልሎች የካቢኔ አባላት ጋር ምክክር አካሄዱ፡፡ ውይይቱ በዋናነት በክረምቱ ወራት…

አቶ ኦርዲን በድሪ ከሀረሪ ክልል ዳያስፖራዎች ጋር  ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተውጣጡ የሀረሪ ዳያስፖራዎች ጋር በካናዳ ቶሮንቶ  ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን በድሪ ÷ውይይቱ በርካታ ብዥታዎችን ያጠራንበት እና በዋና ዋና ሀገራዊ እና…

አፍሪካዊያንም ካለፉት ችግሮቻችን ተምረን ጥቅም ላይ ያልዋለውን ጉልበት ወደ ሃብት መቀየር ይገባናል-ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካዊያንም ካለፉት ችግሮቻችን ተምረን ጥቅም ላይ ያልዋለውን ጉልበት ወደ ሃብት መቀየር ይገባናል ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)…

አየርመንገዱ ከእንግሊዙ የአውሮፕላን ሞተር አምራች ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከእንግሊዙ ሮልስ ሮይስ የአውሮፕላን ሞተር አምራች ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣይ ለሚረከባቸው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ሞዴል ሞተሮች አጠቃላይ የሰርቪስ አገልግሎት…

በእሳት አደጋው የተቃጠለው የገበያ ማዕከል ዳግም እስከሚገነባ በጊዜያዊነት የገበያ ማዕከል ይቋቋማል- ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእሳት አደጋው የተቃጠለው የገበያ ማዕከል ዳግም እስከሚገነባ በጊዜያዊነት የገበያ ማዕከል እንደሚቋቋም የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለፁ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ የገበያ ማዕከል የደረሰውን የእሳት ቃጠሎ አስመልክቶ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የበለጠ እንዲጠናከር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣቶች ዘንድ ባህል እየሆነ የመጣው በጎ ፈቃድ አገልግሎት የበለጠ እንዲጠናከር ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ ። በጎነትን በማጠናከር የኢትዮጵያን ከፍታ እናረጋግጣለን በሚል መሪ ሃሳብ ከተማ አቀፍ…

ኢትዮጵያ በዓለም የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት 64ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት መቀመጫ በሆነችው ስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከሰኔ 29 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ይካሄዳል፡፡ በጉባኤው የኢትዮጵያ አእምሯዊ…

በጤና ዐውደ-ርዕይ ከ3 ሺህ በላይ ሰዎች ነፃ ምርመራ እና ምክር ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው የጤና ዓውደ-ርዕይ እስካሁን ከ3 ሺህ በላይ ሰዎች ነፃ ምርመራ እና ምክር ማግኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዐውደ-ርዕዩን እስካሁን ከጎበኙት መካከል 3 ሺህ 49 ሰዎች ነጻ የጤና ምርመራ ማግኘታቸው ነው…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦችና ጋምቤላ ክልሎች የት/ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ጋምቤላ ክልሎች የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ መድረክ ተጀምሯል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ ÷ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ቴፒ መለስተኛ አንደኛ ደረጃ…

የድሬደዋ ወጣቶች የዜጎችን ማህበራዊ ችግር ለማቃለል በሚችሉት አቅም እንዲሳተፉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ወጣቶች በክረምቱ ወራት የዜጎች የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለማቃለል በሚችሉት አቅም እንዲሳተፉ የከተማው ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ ጠየቁ። "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ ከ76 ሺህ በላይ ወጣቶች የሚካፈሉበት የበጎ ፍቃድ…