Fana: At a Speed of Life!

ብቃት ባለው አመራርና በሕዝብ ተሳትፎ የተሻሉ ከተሞች የሚገኙበት ክልል መፍጠር ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብቃት ባለው አመራር፣ በሕዝቦች ባለቤትነትና ተሳትፎ ከተሞችን የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ "ባለብዙ ፀጋ ከተሞቻችን በነዋሪዎች ተሳትፎና ባለቤትነት ወደ ብልፅግና…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ልማት በቂ የሰው ሀይል እንዳለው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢንዱስትሪ ልማት የሚሆን በቂ የሰው ሀይልና የከተሜነት ምጣኔ አለው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዲሱ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የተኪ…

ወጣቱ ትውልድ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ትውልድ የጋራ ማንነቶችን በማወቅ የጋራ ነገን መገንባት እንዳለበት ተመላከተ።   "የምሁራን ወጣቶች ሚና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ በብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀ የፓናል ውይይት…

ትናንት የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በሣይንስ ሙዚዬም “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ ሐሳብ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ዐውደ-ርዕይ ዛሬ በፓናል ውይይት ቀጥሏል። በውይይቱ ላይም÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ…

የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ወንጪ ሁሌም ንፁህ የተፈጥሮ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሳን ዲያጎ ዌቭ የሴቶች ቡድን እየተጫወተች የምትገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የሴቶች ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ በዚህም የ23 አመቷ ናኦሚ በአሜሪካ ሴቶች እግርኳስ ታሪክ የመጀመሪያዋ ተከላካይ እና ሁለተኛዋ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ’የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ሙዚየም ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው “የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሙዚዬም” የግንባታ ሥራ መጀመሩን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ግንባታው በ18 ወራት እንዲጠናቀቅ የጊዜ ገደብ መቀመጡን…

ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና አጋሮቹ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የ2 ነጥብ7 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በአማራ፣ ትግራይ፣ አፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች እና…

ክልሉ ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 11 ቢሊየን 490 ሚሊየን 458 ሺህ 249 ብር ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ መስጠቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ ፈቃዱ የተሰጠው በ26 የግብርና እና በሰባት የኢንዱስትሪ ዘርፎች…

በሕገ-ወጥ መንገድ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ ነጋዴዎች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት ባካሄደው ክትትልና ቁጥጥር ከ980 በላይ በሆኑ የንግድ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አጀሊ ሙሳ እንዳሉት÷ በሕገ-ወጥ መንገድ…