የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክት መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክትን ዛሬ ሲመርቁ…