የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ከ900 በላይ ሱቆች ወደሙ Amare Asrat Jul 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ትናንት ሌሊት በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል። በጅግጅጋ ከተማ ‘ታይዋን’ ተብሎ በሚጠራው የገበያ ማእከል ትናንት ሌሊት ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የተከሰተው ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ11 ኪሎ ሜትር በላይ የከፍተኛ ውሃ መስመር ዝርጋታ ተካሂዷል Amare Asrat Jul 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 11 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የከፍተኛ ውሃ መስመር ዝርጋታ መካሄዱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን አራተኛ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው በጀት በአዲስ አበባ ከ416 ሺህ በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Amare Asrat Jul 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት በመዲናዋ ከ416 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን አራተኛ እና የበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀመሩ Amare Asrat Jul 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የክልሉን የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስጀመሩ። "በጎ ፈቃደኝነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብርን አስጀመሩ Amare Asrat Jul 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ዓመታዊ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። በመርሐ ግብሩ ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)፣ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Amare Asrat Jul 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ እና የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት በሚኖረው ቆይታ በ2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Amare Asrat Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ “እንደ ክልላችን ላለፉት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በርካታ የተሰረቁ ላፕቶፖችና የኮምፒውተር እቃዎች ከ4 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በ3…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት አገልግሎት ጀመረ Melaku Gedif Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ የውኃ ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ሮጀክቱ በጃፓን መንግሥት ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ድጋፍና በክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አሰሪነት ኮኖኬ በተሰኘው የጃፓን ተቋራጭ…
ስፓርት ባህርዳር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የመጨረሻ ጨዋታቸውን በድል አጠናቀቁ Mikias Ayele Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ቀደም ብሎ ከወላይታ ዲቻ ጋር የተጫወቱት የጣና ሞገዶቹ ባህር ዳር ከተማ በአደም አባስ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፈዋል፡፡…