ከ153 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ ከ153 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ካምፕ ተመረቀ፡፡
በ2007 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ካምፑ÷ የመኝታ፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ ክሊኒክ እና የተለያዩ የስፖርት…