Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በፓሪስ ዓለም አቀፍ የፋሽን ንግድ አውደ ርዕይ ምርቶቿን እያስተዋወቀች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ቴክስ ዎርልድ ኢቮሉሽን ፓሪስ’ በሚል ስያሜ እየተካሄደ በሚገኘው የፓሪስ ዓለም አቀፍ የፋሽን ንግድ አውደ ርዕይ ላይ ምርቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ እንደገለጹት÷ አውደ ርዕዩ በፋሽን…

ከንቲባ አዳነች በ3 ዓመታት ውስጥ የመዲናዋን የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ለማድረስ እየተሠራ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማን የአረንጓዴ ሽፋን 30 በመቶ ለማድረስ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ሰራዊትን እና የጸጥታ አካላትን በማሳተፍ…

በሐዋሳ ከ550 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ከ550 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬ (ረ/ፕ) ፕሮጀክቶቹን መርቀው…

ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 16 እስከ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 22 ግለሰቦች እና 11 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር…

የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች የጤና አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ የሴቶች እና…

የተለያዩ ክልሎች ለባለሐብቶች አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማዘጋጀታቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስፈርቱን ለሚያሟሉ ባለሐብቶች ምቹ እና አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮች ማዘጋጀታቸውን የተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለሐብቶች መዋዕለ-ንዋያቸውን በክልሎቹ እና…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋህድ ኦባይድላህ አል-ሁመይድኒን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ተሾመ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም…

በትግራይ ክልል ወባን ለመከላከል የሚያግዝ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያግዝ 1 ሚሊየን 400 ሺህ የአልጋ አጎበር ለህብረተሰቡ መሰራጨቱን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል። በተጨማሪም ከ14 ሺህ 900 ኪሎ ግራም በላይ ፀረ ወባ ኬሚካል በመቀሌ እና ወደ ወረዳዎች…