የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው – አምባሳደር ተፈራ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡
አምባሳደሩ በግዛቷ “ጎ ግለባል” በሚል በተዘጋጀው የትብብር ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር…