የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በአርባምንጭ ከባይራ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተከሉ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባምንጭ ከተማ ከባይራ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተክለዋል፡፡ በሌላ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት እየተጠናቀቀ ባለው የበጀት ዓመት በመዲናዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎች፣ የቤቶች ዕድሳትና ግንባታ፣ የከተማ ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለሲ ዲሲ የሚጠበቅባትን ድጋፍ ትቀጥላለች- አቶ ደመቀ መኮንን Alemayehu Geremew Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ የበሽታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ገንዘቤ በአንትሪም ኮስት ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ አስታወቀች Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በሰሜናዊ አየርላንድ አንትሪም ኮስት በሚካሄደው ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ አረጋግጣለች፡፡ አትሌት ገንዘቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጿ ባሰፈረችው መልዕክት÷ ነሐሴ 27 በሚካሄደው የአንትሪም ኮስት ማራቶን እንደምሳተፍ ስገልፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ“ሞባይል”በምታሳልጠው ግብይት ተጨማሪ 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ታገኛለች – ዓለም አቀፍ ጥናት Alemayehu Geremew Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 ከዓመታዊ የሀገር ውስጥ ገቢዋ በተጨማሪ በተንቀሳቃሽ ሥልክ በምታሳልጠው ግብይት 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ያኅል ገቢ እንደምታገኝ ዓለም አቀፍ ጥናት አመላከተ፡፡ በዛሬው ዕለት በተንቀሳቃሽ ሥልክ በሚከናወኑ የዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ምክክር ተካሄደ Feven Bishaw Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እና የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ‘የሸገር’እና ‘ገበታ ለሀገር’ የቱሪዝም ዘርፍ የልማት ሥራዎች በአብዛኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ እና ኮሚሽኑ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ጉምሩክ ኮሚሽን እየጨመረ የመጣውን የመንገደኞችና የዕቃ ፍሰት ከግምት ውስጥ ያስገባ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከ ጂ አይ ዜድ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የጀርመን ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) የንግድ ሥራን አመቺ ለማድረግ እና በዘርፉ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡ በሚኒስቴሩ የጥራት መሠረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማና የጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሜቲ ታምራት…