ዓለምአቀፋዊ ዜና የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰማ Melaku Gedif Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዠ ዊሳም ታዊል በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰምቷል፡፡ ወታደራዊ አዛዡ እስራዔል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ነው የተገደለው፡፡ የድሮን ጥቃቱ ዊሳም ታዊል እና ሌሎች የሂዝቦላህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራዔል ሃማስ ጦርነት 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ ተፈናቅለዋል – ተመድ Mikias Ayele Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነት ምክንያት እስካሁን 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንስግታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ ተፈናቃዮቹ ሰሜን ጋዛ እና ጋዛን ጨምሮ ከአምስት ግዛቶች የተወጣጡ ሲሆን ተመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት ተፈጽሟል ተባለ Shambel Mihret Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ ዲቪዥን የመርቸንትና የኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር ብሌን ኃይለሚካኤል÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ አገዱ Tamrat Bishaw Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በተፈጠረ የደህንነት ስጋት በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች በረራ እንዳያደርጉ ክልከላ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር (ኤፍኤኤ) ትናንት ባወጣው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት ኢትዮጵያን ከብሪክስና ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚ ያደርጋል – አቶ ገብረመስቀል ጫላ Melaku Gedif Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መግባቢያ ሠነድ ስምምነት ኢትዮጵያን ከብሪክስና ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ። አቶ ገብረመስቀል ጫላ÷ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች አራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል መጽሐፍት ለትምህርት ቤቶች መሰራጨታቸው ተገለጸ Shambel Mihret Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ጋር የተጣጣሙ መጽሐፍት በሐረሪ ክልል ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የታተሙ የመማሪያ መጽሐፍት ተማሪዎች በአግባቡና በጥንቃቄ ሊይዙ እንደሚገባ በቢሮው የስርዓተ ትምህርት እቅድና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ነባርና አዲስ ተማሪዎችን እየጠሩ ነው Melaku Gedif Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲተዎች የነባርና አዲስ ተማሪዎችን የመመዝገቢያ ጊዜ እያሳወቁ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት የመማር ማስተማር ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የእናቶችና ጨቅላ ሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ ስኬትማ ሥራ መከናወኑን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የእናቶችን እና የጨቅላ ሕጻናትን ሞት በመቀነስ ረገድ ባከናወነቻቸው በርካታ ሥራዎች ስኬት ማስመዝገቧን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለአብነትም ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት በሕይወት ከሚወለዱ 100 ሺህ ጨቅላ ሕጻናት መካከል 1 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው – አምባሳደር ተፈራ Meseret Awoke Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በግዛቷ “ጎ ግለባል” በሚል በተዘጋጀው የትብብር ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሊቢያ ደርና የደረሰውን የጎርፍ አደጋ መከላከል ይቻል ነበር ሲሉ ባለሙያዎች ገለጹ Tamrat Bishaw Jan 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው መስከረም ወር በሊቢያ ደርና ከተማ በጎርፍ አደጋ የፈረሱት ግድቦች ደካማ እንደነበሩ የዳኝነት ምርመራ ውጤት አመላከተ። የሊቢያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አል-ሲዲቅ አል-ሱር በትናንትናው ዕለት እንደተናገሩት፤ በግድቡ ግምገማ…