Fana: At a Speed of Life!

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ሒሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ቀንሰው ለሌላ ግለሰብ በማዘዋወር ወጪ አድርገዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ደንበኞች ሒሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ቀንሰው ለሌላ ግለሰብ በማዘዋወር ወጪ አድርገዋል የተባሉ ስምንት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከቀትር በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ጎሎች ጌታነህ ከበደ እና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዕርድ እንስሣት ዋጋ መረጋጋት አሳይቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሞኑ የበዓል ግብይት ላይ የዕርድ እንስሣት ዋጋ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ መረጋጋት ማሳየቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በሰሞኑ የበዓል ገበያ የዕርድ ሠንጋ ከ40 ሺህ እስከ 110 ሺህ ብር ድረስ እየተሸጠ…

የሰላም ጥሪው ሕዝብና መንግሥትን ያግባባ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በአማራ ክልል ያቀረበው የሰላም ጥሪ ሕዝብ እና መንግሥትን ያግባባ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላም እና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የክልሉ…

የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ሄኖክ ሰይፈ÷ ሆስፒታሉ በዘርፉ የካበተ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ስፔሺያሊስት…

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መሬትና መሬት ነክ ጉዳዮችን ተመልክቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።   በዚህም ህገወጥ ይዞታን በተመለከተ፣ የቦታ ደረጃ የሊዝ ማሻሻያ መነሻ ዋጋ ክለሳን በተመለከተ እና በተለያዩ…

በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መረጃዎች እንዲደርሷቸው ከኤምባሲዎች ጋር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት መረጃዎች እንዲደርሷቸው ከኤምባሲዎች እና ቆንፅላዎች ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡   የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገራዊ ጥሪ በውጭ ሀገራት…

በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ የተገነቡ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ሎሜ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስረክቧል። በርክክብ መርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የፕላንና ልማት…

ከንቲባ አዳነች ከቻይናዋ ቾንቺን ከተማ አስተዳደር ኮንግረስ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቻይናዋ ቾንቺን ከተማ አስተዳደር ኮንግረስ ሊቀመንበር ዣዎ ሺቺንግ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ÷ዣዎ ሺቺንግ እና ልዑካቸው አዲስ አበባ ከበርካታ…

የትራኮማ በሽታን ለማጥፋት የተሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የትራኮማ በሽታን ለማጥፋት የተሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የትራኮማ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋ ላለፉት 10 ዓመታት በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን አስታውሷል፡፡ በዛሬው ዕለትም የተመዘገቡትን…