Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ ከቻይናው የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከቻይናው ዙምላይን የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራርሟል። የስምምነቱ ሰነድ ሁለት ምዕራፎችን ያካተተ ሲሆን÷የመጀመሪያው በከፊል የተገጣጠሙ የእርሻ መሣሪያዎችን በማስመጣትና ቀሪ…

በስቶኮልም በተካሄደው ዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዊዲን ስቶኮልም በተካሄደው ዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች ድል ቀንቷቸዋል። የ2023 የዳይመንድ ሊግ 7ኛው ዙር ውድድር በስቶኮልም የተካሄደ ሲሆን በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያዊን አትሌቶች…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጋራ መኖሪያ ቤት በህብረት ስራ ማህበር የቤት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመኖሪያ ሕብረት ስራ ማሕበራት የተደራጁ የመኖሪያ ቆጣቢዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት ግንባታ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በ54 የመኖሪያ ሕብረት ስራ ማሕበራት የተደራጁ ከ4 ሺህ በላይ የጋራ…

በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ 75 ሺህ 100 የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች÷ በ182 የመፈተኛ ጣቢያ እየተፈተኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአቶ ኦርዲን በድሪ የተመራ የሀረሪ ክልል ልዑክ በካናዳ ጉብኝት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ ካናዳ የገባው በቶሮንቶ ለሚካሄደው 25ኛው አለም ዓቀፍ የሀረሪ የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል ለመሳተፍ…

በቢሾፍቱ ከተማ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 85 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በዛሬው ዕለት ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል÷ ደረጃውን የጠበቀ የአስፋልት መንገድ፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣  እንዲሁም የገበያ ማዕከል እና የሕዝብ ቤተ መጻሕፍትን ጨምሮ ሌሎችም…

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የ2015 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2015 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በምሥራቅ ሸዋ ዞን ተካሄደ። ከክልል እስከ ወረዳ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና ከክልሉ የተወጣጡ ግንባር ቀደም ወጣቶች በመርሐ- ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ተሳትፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት የሚያከናውኑትሥራ ተደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት እያከናወኑ የሚገኘውን ሥራ የተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲፒ) አደነቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም÷ በ “ግሎባል ደቡብ” መርሐ-ግብር በተመጣጣኝ ዋጋ ታዳሽ ኃይልን…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘው የ29ኛ ሳምንት ጨዋታ÷ 9፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም…

በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን አይተናል- ጎብኝዋች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን ተመልክተናል ሲሉ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም…