Fana: At a Speed of Life!

የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በሸገር  ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ 3 ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ተፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ ፖሊስ የቀረበውን የሽብር…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ የተመራ ልዑክ በደቡብ ኮሪያ የጊዮንግሳንግቡክ ዶ ግዛትን ጎብኝቷል፡፡…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህ መሰረትም ቢኒያም በላይ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ፉዓድ ፈረጃ ፣ያሬድ ባየህና  አለልኝ አዘነ ከባህር ዳር ከተማ፣ ባሲሩ ኡመር ከኢትዮጵያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አርባምንጭ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  በተጨማሪ  ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ ሲገቡም…

አምራች ኢንዱስትሪን ለማዘመን የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሚና ወሳኝ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱትሪ ሚኒስቴር የበላይነት የሚመራው የፌዴራል የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ስትሪንግ ኮሚቴ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የኢንቨስትመት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ፣ የክልል የተቀናጀ…

ሲዳማ ባንክ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማኅበርን በይፋ ሥራ አስጀመሩ፡፡ በሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ እና የባንኩ አመራሮች መገኘታቸውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በጌዲኦ ዞን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ…

በአማራ ክልል አሁናዊና ቀጣይ ጸጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አጠቃላይ አሁናዊ እና ቀጣይ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊን ጨምሮ ከዞን እስከ ክልል ያሉ ከፍተኛ የክልሉ የፖሊስ አመራሮች፣ የክልሉ የአድማ መከላከል…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት የእውቅና እና የሽልማት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩ ወጣቶች የእውቅናና የሽልማት መርሃ- ግብር በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ እውቅናው አገልግሎቱ ከተጀመረ አንስቶ በሰባት ዙሮች ለተሳተፉ ከ42 ሺህ 500 በላይ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች…

እስራኤል በዌስት ባንክ  ጀኒን ከተማ ላይ ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል  በዌስት ባንክ በሚገኘው የፍልስጤማውያን መጠለያ ካምፕ ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታውቃለች፡፡ የእስራኤል ጦር ዌስት ባንክ ሰሜናዊ ክፍል በሚገኘው  ጄኒን ከተማ ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል። የፍልስጤም ጤና…