የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት የሚያከናውኑትሥራ ተደነቀ Alemayehu Geremew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት እያከናወኑ የሚገኘውን ሥራ የተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲፒ) አደነቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም÷ በ “ግሎባል ደቡብ” መርሐ-ግብር በተመጣጣኝ ዋጋ ታዳሽ ኃይልን…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘው የ29ኛ ሳምንት ጨዋታ÷ 9፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን አይተናል- ጎብኝዋች Alemayehu Geremew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን ተመልክተናል ሲሉ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም…
የሀገር ውስጥ ዜና በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Alemayehu Geremew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ ትናንት የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁሉም ዜጎችና ተቋማት ተሳትፎ የትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድን ግለሰብ በመግደል አስከሬኑን ቆራርጠው መጸዳጃ ቤት ውስጥ የጣሉት ተከሳሾች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ Alemayehu Geremew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 678 ሺህ ብር የሚያወጣ በዱቤ የተሸጠን በቆሎ ለግል ጥቅማቸው ለማዋል የንብረቱን ባለቤት በመግደል አስከሬኑን በመቆራረጥ መጸዳጃ ቤት ውስጥ የጣሉት ሁለት ተከሳሾች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡ ድርጊቱ የተፈጸመው በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ መሆኑን የደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክረምቱ ወራት 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ መታቀዱ ተጠቆመ Alemayehu Geremew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ ወቅት እንደሀገር 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ መታቀዱን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ተናገሩ፡፡ የክረምት የበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ በአዳማ ከተማ መካሄዱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያንና የጅቡቲን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የባቡር ጉዞ እየተደረገ ነው Amele Demsew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያንና የጅቡቲን ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል የተባለለት ጉዞ ከጅቡቲ ኢትዮጵያ በባቡር እየተደረገ ነው፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) እና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው ጉዞ 100 የሚሆኑ የጅቡቲ ልዑካን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ Amele Demsew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ሣማ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከአዳማ ወደ አረርቲ ሠዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የደረሰው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች የስራ ስምሪት ወሰዱ Amele Demsew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች ዛሬ የስራ ስምሪት ወሰዱ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ስምሪቱን ሰጥቷል፡፡ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሊሰማሩ ነው Amele Demsew Jul 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ወጣቶችን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሰማራት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። በአገልግሎቱ ከ270 ሺህ በላይ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱንም ቢሮው ገልጿል።…