የሀገር ውስጥ ዜና በጃፖን የሚገኙ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን ገለጹ Mikias Ayele Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፖን የመንግስት እና የግል ኩባንያ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሳተፍ ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጃፓን የመንግስት እና የግል ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች በኢኖቬሽን እና…
ስፓርት በሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የማራቶን ውድድር አትሌት ብርሃኑ ነበበው እና ጠጅቱ ስዩም አሸነፉ Mikias Ayele Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ማራቶን ውድድር አትሌት ብርሃኑ ነበበው እና አትሌት ጠጅቱ ስዩም አሸነፉ። 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የማራቶን ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ ተብሎ የሚጠራው ቦታ መነሻና…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ለጥፋት ዓላማ ሊውል የነበረ የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ Mikias Ayele Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃዊ ወረዳ እና በማዕከላዊጎንደር ዞን ሳንጃ ኬላ ለጥፋት ዓላማ ሊውል የነበረ የጦር መሣሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ፡፡ በጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ በሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ለጥፋት ዓላማ ሊውል የነበረ 98 ፋልኮን ቱርክ ሰራሽ ሸጉጥ፣ 2 ክላሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ዓሊ ብራ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ Mikias Ayele Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የተገነባው የክብር ዶክተር አርቲስት ዓሊ ብራ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የ2ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የሁለተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ሁለተኛውን ዙር የአንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሰሜን ሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ድሬዳዋ ገቡ Mikias Ayele Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዛሬ ድሬዳዋ ገብተዋል፡፡ ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ድሬዳዋ ከተማ ገብተዋል፡፡…
ስፓርት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ዛሬ ይመለሳል፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚካሄደው የ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ስፓርት 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር መካሄድ ጀምሯል፡፡ ውድድሩ እየተካሄደ የሚገኘው በአዲስ አበበባ ሲሆን÷ መነሻ እና መድረሻውን ሰሚት ማድረጉም ተገልጿል፡፡ በውድድሩ÷ 12 ክለቦች፣ 2 ክልሎችና 1 ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ 354…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በፓሪሱ ጉባዔ ለአፍሪካውያን የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት ጠይቀዋል – ቢልለኔ ስዩም Meseret Awoke Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ ሰኔ 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪሱ አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ ለአፍሪካውያን የሚደረገው የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት መጠየቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ።…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይና የልዑካቸው የፓሪስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ተሳትፎ Amare Asrat Jun 24, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=O-NoVFNfN_4