Fana: At a Speed of Life!

ደቡብ ኮሪያ በኒውክሌር ሃይል ልማት ለኢትዮጵያ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በኒውክሌር ኢነርጂ ልማት ለኢትዮጵያ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባትና የኒውክሌር መሠረተ ልማት ለማልማት እየሰራች መሆኑ ይታወቃል፡፡…

ከሱዳን ለሚመጡ ፍልሰተኞች አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው አለ የምዕራብ ጎንደር ዞን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን የጦርነት ቀጠና ሸሽተው የሚመጡ ፍልሰተኞችን በአግባቡ በመቀበል አስፈላጊውን አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታውቋል፡፡ የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና መምሪያ ሃላፊ አበባው በዛብህ÷ከባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ…

የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸንኮራ አገዳ ካርቦሃይድሬት፣ ካሎሪ፣ ፕሮቲን እና ሌሎች ጠቃሚ ይዘቶች ያሉት እና በስኳር ይዘቱ ከፍተኛ የሆነ የተክል ዓይነት ነው፡፡ የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ የጤና በረከቶች ምንድን ናቸው? ኃይልን ያጎናጽፋል፦ እራስዎን ለማነቃቃት እና የሰውነት…

የቻይና ኢንዱስትሪና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የኢንዱስትሪ እና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በብረት እና ግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ÷ከ17 የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከተወጣጡ የቻይና የኢንዱስትሪ እና…

ኮሚሽኑ በሶማሌ ክልል የተባባሪ አካላትና ተሳታፊዎች ልየታ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል የተባባሪ አካላት እና ተሳታፊዎች ልየታ ስራ ጀምሯል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር መሀሙድ ድሪር÷ ኮሚሽኑ ለጀመራቸው ስራዎች ስኬታማነት በሶማሌ ክልል የተባባሪ አካላት እና የተሳታፊዎች ልየታ በይፋ…

በዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ዓለም አቀፉን ፖለቲካዊ አሰላለፍ ማጤን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምታደርጋቸው ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎች የዓለም አቀፉን የፖለቲካዊ አሰላለፍ ሂደት መሠረት ያደረገ ዝግጅት እንደሚያሥፈልጋት የዘርፉ ምሁራን አስገነዘቡ፡፡ ኢትዮጵያ ዘላቂ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በጥናት ላይ የተመሰረተ የጋራ ሐሳብ መያዝ…

የዓየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሴቶችን ውሳኔ ሰጭነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሴቶችን ውሳኔ ሰጭነት ማሳደግ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ በመጪው የፈረንጆቹ ታሕሣሥ ወር በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በሚካሄደውን 28ኛው…

ኢትዮጵያና ቻይና በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከቻይና የትምህርት ሚኒስትር ሁዋይ ጂንፔንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ባለው የሁለትዮሽ የትምህርት ትብብር ላይ በስፋት መክረዋል፡፡ ሀገራቱ በትምህረት ዘርፍ…

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ማበረታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዋሥትና ኤጀንሲ ም/ፕሬዚዳንት ጁነዲን ከማል ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፍሰትን ማበረታታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስለሚኖር የደረሱ ሰብሎችን ፈጥኖ መሰብሰብ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪዎቹ 10 ቀናት በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስለሚኖር የደረሱ ሰብሎችን ፈጥኖ መሰብሰብ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት…