Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና መሪዎች ጋር መክረዋል -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው ከአዲስ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና መሪዎች ጋር በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡…

ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ከሰኔ 9 እስከ 15 ባደረገው ክትትል ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤቶች መያዙን አስታወቋል፡፡ 199 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና ከ75 ሚሊየን ብር…

በ770 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ካምፕ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ770 ሚሊየን ብር ወጪ በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የተገነባው የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ካምፕ ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፣በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌን…

በአዳጊ ሀገራት ያለውን የዓየር ንብረት ፋይናንስ ጉድለት መሙላት ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓየር ንብረት ለውጥ ለፈጠራቸው ተግዳሮቶች ምላሽ ለመስጠት በአዳጊ ሀገራት ዘንድ ያለውን የዓየር ንብረት ፋይናንስ ጉድለትን መሙላት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ ባወጡት መልዕክት ኢትዮጵያ የዓየር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፕሬዚዳንት ማክሮንን የአፍሪካ ሀገሮችን ለመደገፍ ላሳዩት ፈቃደኛነት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአፍሪካ ሀገሮችን ለመደገፍ ላሳዩት ፈቃደኛነት ምስጋናቸውን አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰሞኑን በፓሪስ በተካሄደው አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ…

ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፋዊና ቀጠናዊ ሁኔታን በመገንዘብ ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት…

ቦርዱ የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ በዞን ደረጃ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ በዞን ደረጃ የጊዜያዊ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ ቦርዱ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በ1 ሺህ 812 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ ያስፈጸመውንና 849 ሺህ 896 መራጮች ድምፅ…

ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ለደቡብ ግንባር ሰራዊት ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በ18 ሄክታር ላይ የሚገነባው ሆስፒታል 4 ቢሊየን ብር የሚፈጅ ሲሆን፥ በሶስት ዓመት ተገንብቶ ለአገልግሎት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ሀዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ሀዋሳ ገቡ። ፕሬዚዳንቷ በሲዳማ ክልል ደረጃ የውሃ አካላት የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን ለማስጀመር ነው ሀዋሳ የገቡት። የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋን ጨምሮ…

የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለሌላ አገር ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ እየተሰጠ ይገኛል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለሌላ አገር ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ እየተሰጠ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ከሽብርተኝነት እስከ ዓለም አቀፍ ወንጀሎች ማስፈጸሚያ ሊውል የሚችለውን ድርጊት ማስቆም ያልተቻለበትን ምክንያት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘውን መረጃ…