Fana: At a Speed of Life!

በአምቦ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ከልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ተልተሌ በሚባለው ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአምስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ 3፡00 ላይ ሲሆን ÷ ከአምቦ…

በሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳብ ውድድር የ350 ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊዎች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳብ ውድድር የ350 ሺህ ዶላር ሽልማት አሸናፊዎች ተለዩ፡፡ የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 የሥራ ዕድል ፈጠራ ሐሳቦች ውድድር የሽልማት ሥነ ሥርዓት  በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ውድድሩ በሦስት ዙሮች ተከፍሎ ሲካሄድ…

ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ጋር ተወይይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና እና ሻይ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ የባለድርሻ አካላት ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የዋሽ፣ የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ ዘርፈብዙ የባለድርሻ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ ከፍተኛ…

የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የትምህርት ባለድርሻዎችንና ህብረተሰቡን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ንቅናቄ ሊያካሄድ መሆኑን አስታውቋል። ሀገር አቀፍ ንቅናቄው ሰኔ 25 ቀን 2015ዓ.ም የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና…

በክልሉ እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ውጤታማ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም ለእርሻ አገልግሎት ያልዋሉ ለም መሬቶችን ለአልሚ ባለሃብቶች በመስጠት እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ውጤት ታይቶበታል ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ አቶ ርስቱ ይርዳ÷ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ…

አቶ ደመቀ መኮንን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙትን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ እና ድሬዳዋ ሞተርስን ጎብኝተዋል። የቢዝነስ ተቋሞቱ በዋናነት ÷ በመኪና መገጣጠም፣ በጨርቃ ጨርቅ፣…

ሕገ ወጥ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሕገ ወጥ የገንዘብ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ቦታው ጎላጉል አውራሪስ ሆቴል ጀርባ አካባቢ በተደረገ ክትትልና ፍተሻ…

በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ7 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን አቃጠለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት እስካሁን 7 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን ማቃጠሉ ተሰምቷል፡፡ ይህም ክስተቱን እስከ አሁን ታይቶ የማይታወቅ የሰደድ እሳት አደጋ አድርጎታል ነው የተባለው፡፡ ሀገሪቱ ለሰደድ እሳት አደጋ ቅድመ ዝግጅት እና…

በአብርሆት ቤተመጻሕፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአብርሆት ቤተ መጻህፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራን አስጀመሩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ “ዛሬ በአብርሆት ቤተመጻሕፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራን አስጀምረናል”…