ዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አዲስ የዓየር ትራንስፖርት ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ደንበኞች የዓየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያ ቆይተው የሚከፍሉበትን አዲስ አማራጭ በጋራ አስተዋወቁ።
የዳሽን ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ ዮሐንስ ሚሊዮን እንደጠቆሙት÷ ‘ጉዞዎ…