በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የተማሪዎች ውድድር በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች የውድድር ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
በዚህ መሰረት ነገ ቅዳሜ ህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም የአፍሪካ ተማሪዎች የሚወዳደሩበት ኤክስፖ…
ኦክሽን ኢትዮጵያ የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኦክሽን ኢትዮጵያ” የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ወደ ሥራ ገባ።
መተግበሪያው የመንግሥት ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ መሸጥ የፈለጉትን ንብረት በዲጂታል መንገድ እንዲከውኑ የሚያስችል ምኅዳር መሆኑን…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡
በሞሮኮ ማራካሽ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ጉበኤ እየተሳተፉ የሚገኙት ከንቲባ አዳነች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ታንዛኒያና ሩዋንዳ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ፣ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼህ ሞሃመድ ፣ከታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሃሰን እና ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፓል…
በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፕሪቶሪያው የሠላም ሥምምነት በኋላ በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የጤና ቢሮ ኃላፊ አማኑዔል ኃይለ÷ በክልሉ በርካታ…
ነዳጅን ከግብይት ስርዓት ውጭ በተገበያዩ ማደያዎች ላይ ዕገዳ ተጣለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅን ከግብይት ስርዓት ውጭ በተገበያዩ ማደያዎች ላይ ዕገዳ መጣሉን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ከዲጂታል ነዳጅ ግብይት ስርዓት ውጪ ነዳጅን በመሸጣቸውና በስማቸው ከተጫነላቸው ነዳጅ በላይ በማደያቸው በሸጡ አዲስ አበባ እና ሸገር…
ሰን አውቶና ካርበን ባንክ በኢትዮጵያ በልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰን አውቶና ካርበን ባንክ በኢትዮጵያ በልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡
በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን ከሰን አውቶና ካርበን ባንክ ማኔጀር አብዱል ጋሃኒ…
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ላለበት ወሳኝ ጨዋታ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከሴራሊዮን እና ቡርኪና ፋሶ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ የሚያሰልፏቸውን 23 ተጫዋቾች መለየታቸውንም የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
በቀድሞ ደራሼ ልዩ ወረዳ ግጭት በማስነሳት የ75 ሰዎች ህይወት እንዲያልፍ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ ደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ የዕርስ በርስ ግጭት በማስነሳት የ75 ሰዎች ህይወት እንዲያልፍና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል የተባሉ 42 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
በቀድሞ በደቡብ ክልል በሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን የሰዎች…