Fana: At a Speed of Life!

የመውሊድ በዓል አከባበር ስነ-ስርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውሊድ በዓል አከባበር ስነ-ስርዓትን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ የጥናት ማስጀመሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በእስልምና…

በሀገራዊ ምክክሩ አካል ጉዳተኞ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን አካል ጉዳተኞች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ለማስቻል የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ገለጸ። የፌዴሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አባይነህ ጉጆ÷ በሀገሪቱ በተለያዩ…

የምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን አፈጻጸም እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት የሰላምና ጸጥታ ሥራዎችን አፈጻጸም በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ ኮማንድ ፖስቱ በወቅታዊ የአካባቢው ሰላምና ደኅንነት ሁኔታዎች ላይ ግምገማ እያካሄደ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የግምገማውን መጠናቀቅ ተከትሎም…

ኒው ዴልሂ ከተማ እንቅስቃሴን በሚያውክ ከባድ ጭጋግ መዋጧ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ እና በሰሜን የህንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ የጉዞ እንቅስቃሴን እያደናቀፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡   በዚህም የተነሳ በከተማዋ ከ100 በላይ በረራዎች እና 25 የባቡር ጉዞዎች…

የአሜሪካ ባህር ሀይል 12 የሃውቲ ድሮኖች መምታቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር 12 የሃውቲ ድሮኖች መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር ባደረገው ዘመቻ ሶስት ፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ሁለት ክሩዝ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸው የጋራ በሆኑ ወቅታዊ፣ ሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…

በአማራ ክልል በ320 ሚሊየን ብር የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ320 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ኢብራሂም መሃመድ (ዶ/ር)÷ የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶችን ለህብረተሰቡ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን ኦይዳ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝታቸውም በአካባቢው እየተሰሩ ያሉ የሌማት ትሩፋት አካል የሆኑ የግብርና ምርት ውጤቶችን በአርሶ አደሮች…

የምግብ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ የምናደረገው ጥረት እየተሳካ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነታችንን አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናደርገው ጥረት እየተሳካ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና…

ጤናማ ህይወትን ለመምራት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ መሆን ማለት በአዕምሮ፣ በአካልና በስሜት ሙሉ ጤንነት ሲሰማን ማለት ነው፡፡ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል በበሽታ እንዳንጠቃ ከማገዙም በላይ ጤናችን ስንጠብቅ ለራሳችን ያለን ግምት መልካም እንደሚሆን የተለያዩ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡…