Fana: At a Speed of Life!

የሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶች አስተላልፏል ተብሎ በተጠረጠረው ግለሰብ ላይ የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ በማኅበራዊ ሚዲያ የሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶችን አስተላልፏል ብሎ በጠረጠረው ግለሰብ ላይ ፍርድ ቤቱ የዘጠኝ ቀናት የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ፈቀደ። የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜውን ለፖሊስ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ…

አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም የተጠረጠሩ 7 አትሌቶች ጉዳያቸው እየተጣራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም የተጠረጠሩ ሰባት አትሌቶች ጉዳያቸው እየተጣራ መሆኑን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መኮንን ይደርሳል አበረታች ቅመሞች መጠቀም አስመልክቶ በተደረገ ምርመራ ሰባት…

የምርጫ ቁሳቁሶቹንና ውጤቶቹን ከማዕከላት ወደ ዞኑ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የመሰብሰብ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ቁሳቁሶቹንና ውጤቶቹን ከ12ቱም ማዕከላት ወደ ዞኑ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የመሰብሰብ ሥራው መጠናቀቁን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የምርጫ ሂደቱ ቀጣይ ሥራ የሆነው የውጤት ማዳመሩ ከሰዓት ስለመጀመሩ የቦርዱ መረጃ ያመላክታል፡፡…

በኢትዮጵያ በሣምንት ከ70 እስከ 80 ሺህ ዜጎች በወባ በሽታ እየተጠቁ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሣምንት ከ70 እስከ 80 ሺህ ዜጎች በወባ በሽታ እየተጠቁ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ አቻምየለሽ ሲሳይ እንደገለጹት÷ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሣምንት ከ70 እስከ 80 ሺህ ሰዎች…

በትግራይ ክልል ከ60 ሺህ በላይ ተማሪዎችን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 ሺህ በላይ ተማሪዎችን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ለመፈተን ዝግጅት መደረጉን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የምዘናና ብሄራዊ ፈተናዎች ዳይሬክተር ክንፈ ፍስሃ ለኢዜአ እንደገለፁት ÷ ለዘንድሮ የስምንተኛ…

ኢጋድ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያግዝ ስትራቴጂ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና በድህረ ምርት ስብሰባ የሚደርሰውን ብክነት ለመከላከል የሚያግዝ ስትራቴጂ አጸደቀ። የኢጋድ አባል ሀገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና…

በድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ላይ ያተኮረ ስብሰባ ነገ በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ፐብሊክ ጉድስ አሊያንስ አባል ሆነች፡፡ በትብብሩ ኢትዮጵያ በመካተቷ የዲጂታል 2025 ስትራቴጂ እና ሀገር በቀል ኢኮኖሚን ለማሳደግ በር ከፋች መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ…

በሱዳን የሚገኙ ዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ እየተሠራ ነው – አምባሳደር ብርቱካን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በሱዳን የሚገኙ ዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ በሱዳን ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ያሉ ኢትዮጵያውያንን በሰላም ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ…

የኢትዮጵያ ስነ ምግብ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የምግብ ስርዓትና ስነ ምግብ የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ የመጀመሪያ የምስረታ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ የሚኒስትሮች ኮሚቴው 14 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ያካተተ ሲሆን÷ በግብርና እና ጤና ሚኒስትሮች ይመራል ተብሏል። ኮሚቴው የተቋቋመው…

የአውሮፓ ህብረት በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች በጦርነቱ ለተጎዱ አርሶ አደሮች ከ30 ሺህ ኩንታል በላይ ዘር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የአማራና ትግራይ…