ጤና የስትሮክ ምንነት? Amele Demsew Dec 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ የአንጎል የደም ሥሮች ደም የማዘዋወር ሥራቸውን ሲያቋርጡ ወይም በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛና አደገኛ የሕመም ሁኔታ ነው። ስትሮክ በገዳይነት ከሚታወቁት የህመም አይነቶች አንዱ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእንስሳት በሚፈጸም ጥፋት የተሽከርካሪ ብልሽት መጠን ጨምሯል ተባለ Tamrat Bishaw Dec 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳት አማካኝነት የሚደርስ የተሽከርካሪ ብልሽት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ሲሆን÷ ለአብዛኞቹ ጥፋቶችም አይጦች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል። ሮያል አውቶሞቢል ክለብ (አርኤሲ) የተሰኘው ድርጅት÷ በ2023 የመጀመሪያዎቹ 11 ወራት ውስጥ…
የዜና ቪዲዮዎች ማየት፣ መስራት፣ መጠበቅ – ኮይሻ Amare Asrat Dec 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=oqqaJcbjlM0
ቢዝነስ የጎንደር ከተማ ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጠ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 113 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የጎንደር ከተማ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ። ፕሮጀክቶቹ በሙሉ ዐቅማቸው ወደ ሥራ ሲገቡም ለ32ሺህ 352 ዜጎች…
ቢዝነስ ከ345 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከታህሳስ 5 እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ345 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 173 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ጀመሩ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ያደረገውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የገቡ ታጣቂዎች በዘጠኝ የተሃድሶ ማዕከላት ስልጠና መጀመራቸውን የክልሉ ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ከ700 በላይ ታጣቂዎች በጠዳ ተሃድሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አደንዛዥ ዕጾችን ወደውጭ ሀገር ይዘው ሊወጡ የነበሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ የተከለከሉ አደንዛዥ ዕጾችን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ጊኒ ኮናክሪ እና ወደ ፊሊፒንስ ማኒላ ከተማ ይዘው ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ስር የዋሉ የውጭ ሀገር ዜጎች እስከ 7 ዓመት ከ8 ወራት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡ የቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ማኅበሩ 17 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው አምቡላንሶችን በድጋፍ አገኘ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሙሉ የሕክምና ቁሳቁስ የተሟላላቸው 17 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ሥድስት አምቡላንሶችን በድጋፍ አግኝቷል፡፡ አምቡላንሶቹ የተገዙት÷ በአውሮፓ ኅብረት ሲቪል ጥበቃና የሰብዓዊ ድርጅት እንዲሁም በኦስትሪያ…
የዜና ቪዲዮዎች የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ማራኪ ገፅታ Amare Asrat Dec 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=RuOpXyGCWVg
የዜና ቪዲዮዎች ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመውን ዐቢይ ኮሚቴ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Dec 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=-AB0y8SHtkA