ቢዝነስ ኢትዮጵያና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ እና የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን በንግድና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በመካከላቸው በጊዜያዊ ፈቃድ ይሰጥ የነበረውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ቋሚና ሁሉን አቀፍ በሆነ ስምምነት ለመተካት የሁለትዮሽ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ፈረሙ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪከ ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ “የቤተሰብ የውጪ ምንዛሬ መላኪያ ቀን” ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ "የቤተሰብ የውጪ ምንዛሬ መላኪያ ቀን" በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ተከብሯል። መርሐ ግብሩን ያዘጋጁት÷ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት (ጂአይዜድ) እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳ ምርጫው በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ ሁሉ ምሥጋና አቀረቡ Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን የተካሔደው ዳግም የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ያደረጉ አካላትን አመሠገኑ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ÷ የሕዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ሂደት ውጤታማ እንዲሆን ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሪያ እና ግድግዳ ግብርን ምክንያት በማድረግ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት አይቻልም- ከተማ አስተዳደሩ Amele Demsew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሪያ እና ግድግዳ ግብርን ምክንያት በማድረግ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከጣሪያ እና ግድግዳ ግብር ጋር በተያያዘ አንዳንድ አከራዮች በተከራዮች ላይ የዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ አጋርነቷን ለማጠናከር እየሠራች ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያላትን አጋርነት ለማጠናከር እየሰራች መሆኗን የሥራ ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ በሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ ልዑክ በጀርመን ሙኒክ ባካሄደው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የታይዋንን መሪ እንዳትቀበል ቻይና ጠየቀች Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኬቨን ማካርቲ የታይዋንን መሪ ዛይ ኢንግ ዌን ተቀብለው እንዳያነጋግሩ ቻይና ጠየቀች፡፡ የታይዋንን መሪ ማነጋገር “የአንድ ቻይና”ን መርኅ እና ሉዓላዊነት መጣስ ነው ብላለች ቻይና፡፡ የቻይና እና የአሜሪካ መሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞችና ተቀባዮች ከአጋር ድርጅቶች ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ Amele Demsew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር ድርጅቶች እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ስደተኞችና የተቀባይ ማህበረሰብ እየገጠማቸው ያለውን ችግር ለማቃለል አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ የዓለም የስደተኞች ቀን "ተስፋ ከአገር ባሻገር"በሚል መሪ ሀሳብ በአገር አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመድኃኒት ለማይታከም የሚጥል በሽታ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ለመጀመር ስምምነት ላይ ተደረሰ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመድኃኒት ለማይታከም የሚጥል በሽታ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ለመጀመር ስምምነት ላይ መደረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሕክምናውን ከስልጠና ጋር ለማስጀመር በእስራኤል ሀገር የሚገኘው “ኢንፊ” ተቋም ከኢትዮ-ኢስታንቡል ጄነራል ሆስፒታል፣ ከጤና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፈረንጆቹ 2100 የሂማሊያ የበረዶ ግግር 75 በመቶ ሊቀልጥ እንደሚችል ሪፖርት አመላከተ Meseret Awoke Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2100 ከሂማሊያ የበረዶ ግግር ውስጥ 75 በመቶው ሊቀልጥ እንደሚችል ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ። በእስያ ሂንዱ ኩሽ ሂማሊያ የሚገኘው የበረዶ ግግር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት እየቀለጠ መሆኑንም ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል።…